Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የአሲባ ፍቅር መጽሐፍ ስለ ኢሕአፓና ስለ ኢሕአሠ የትግል ሂደት ከጥንስሱ እስከ ድፍርሱ ከሚያትቱ ጥቂት አነጋጋሪ መጻሕፍት መካከል የመጀመሪያው ነው።በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የሰው ልጅ ትክክለኛ ማንነት የሚፈተንበት የጦር ሜዳ ውሎን ከትግራይ እስከ ወሎ፣ ከወሎ እስከ ጉንደር፣ ከጎንደር እስከ ትግራይ ያሉ ጓዳ ጎርጓዳዎችን ሁሉ ይዳስሳል።