Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በማለት ባለማወቅ እየተሳደባችሁ እንደሆነ ለማሳየት ነው ወደ ሀሳቤ ከመግባት በፊት እስኪ ስለ ተምሳሌታዊ ንግግርን እንያ አበበ እንደ አቦሸማኔ መጣ አበበ በፍጥነት መጣ ማለት ነው እንዲሁም አንድ መዝሙር አስታውሳለሁ ሮማዊ ነኝ ፍጹም ክርስቲያን ከአመቤቴ ፍቅር የሚለኝ ማን ነው። በማለት ምንጩን ልናውቅ ይገባል ምክንያቱም ይህንን የሚለው አገባቡን ለማሳመር በማሳመርም በራሱ አግር ስሪ ለመጣል አንጂ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ልያርቅ በሚችል መንገድ አንጂ ብርሃን የሆነ አካላዊ መላአክ አትጠብቁበትምህርት እንደሚመጣ አስተውሉ ለማለት ያክል ነውየመጀመሪያ ሰው በሀሰተኛ ትምህርት ከአግዚአብሔር አንደለየሁ ካስተዋላችሁ ይህኛው ማለትም ሀሰተኛ ትምህርት ወደ ኀጥአት የሚወስደው ትልቁ በር እንደነሆነ አወቁ ይህም ብርፃን የሚመስለው ሀሰተኛ ትምህርቱ ነው ።
ለምን። ለምን ይሁን ብዬ ጠየኩ ። ወደ ቁም ነገሩ ስገባ የኢየሱስ እናት ድንግል ማርያምን ምን ብለው አንደሚሳደቡ ላሳያችሁ ሙሴ በነደ አሳት ሳትቃጠል ያያት ዕፅ አንቺ ነሽውዳሴ ማርያም የማክሰኞ ቁ አዚህ ላይ ይህንን አማረኛ ቃል በቃል ብንፈታው ሙሴ በሚነድደው አሳት ሳትቃጠል ያያት ዕፅዋቷ ራሷ የኢየሱስ አናት ድንግል ማርያም ናት ማለት ነውልአስተውሉይህንን ታርክ በዘፀአት መጽሐፍ በኛው ምዕራፍ ላይ እናገኛለን ። ስለዚህ ሙሴ አንደዚህ ገለባ የተመለከተው ማርያምንና አግዚአብሔርን ነው ማለት ነው አንደዚኛው ውማርያም በሚባለው መጽሐፍ ገለፃ ከሆነ የኢየሱስ እናት ድንግል ማርያም ኢየሱስን ከመውለዷ በፊትም ነበረች በአንድም በተለያየ ሁኔታ ትገልፃለች ማለት እንደሆነ ይመለከቷል ምናልባት ጻፊው ለማለት የፈለገው ምን አንደሆነ ባላውቅም የኢየሱስ አናት ቅድስት ድንግል ማርያም ከመወለዷ በፊት ዕፅዋት እንዳልሆነች ይረዲል። ይህ የኢየሱስን ንግግር አምላካችንን ሀሸልዉ ያስመስለዋል በመጽሐፍ ቅዱስ አውድ መሠረት ካላየነሁአውዱ የሚያወሳው ግን ስለ ኢኮኖሚ ሳይሆን ስለመንፈሳዊ ጥበብ ነው አንዲህ ከተነደረደርኩ በቂ ነውሂህሠኛውታ ጽሑፍ ማጎገዖያሦፖ ዖምፖረው ያዳድ ፅፍ ሥያኃፖ ማሟጎሳጎዕ ያሆን ያማርሙምጮ ሪፅ ዖሥደረሃሙራ ጎሙረ ፅቃታ ዘኤሏፋኖሲ ም ቁ ላይ በሃይማኖት አበው መጽሐፍ ላይ ስለ ጌታችን ትንሳኤ ስያመሳጥር እንዲህ አለ ከብዙ ዘመን ጀምሮ ደርቃ የነበረች የአሮን በትር ይህንን ዳግመኛ ታስረዳለች አለ አንደ ቅዱስ አቡነ ዘኤሏፋኖሲ አና አንደ መጽሐፍ ባለበት አንደ ሆኑቱ አምነት ከሆነ የአሮን በትር ደረቋ ውፃ አንኳን ለመጠጣት ስሪ የሌላት ያልጠጣች በእግዚአብሔር ኀይል የለመለመችዋ የሚታያሳየው የኢየሱስን ተንሳኤ ነው ብለው አበው ገልጸዋል በበኩሌ ውጫለሁ ውዳሴ ማርያም ዘአሁድ በቁ አንዲህ ይላል ሳይተኩሏትና ውፃ ሳያጠጧት የለመለመች የአሮን በትር ነበረች ። ይህ የአሮን በትር ደረቋ ልቀ ካህናትነቱ ለማሳወቅ የለመለመችሁ በትራ የኢየሱስ እናት ድንግል ማርያም ናት እያለ ነው የውማርያም ጸሐቂ በዚህ ላይ አሮን ከቦታ በታ ሰዎችን ስመራ አና እንደ ባህላቸው በትር ስይዝ ያች በትር ማርያም ነበረች የሚል ነው። ዮሐንስ መጥምቁም ስለ ኢየሱስ የዓለም መድኀኒትነት እንጂ ሌላ አልጠቆመም ዮሐ እንዲህ መጽሐፍ ሁሉ ስለ ኢየሱስ መድኀኒትነት ከመሰከሩ የኢየሱስን እናት መድኅኒት ናት ማለት አሽሙር ነው አንግዲህ አስተውሉ ከላይ አንዳየነው ማርያም በተለያየ ሁኔታ አየተገለፀችእንደረዳች አንደሰራች እንደተናገረችም ብሎም አንደ ነበረች የሚገልጹትን አሽሙር የሆነውን ስድብ አይተናል ። የሚለው የአኔ ጥያቄ ነው ምክንያቱም ለአንዳንዶች በተለያየ ሁኔታ እንደተገለጸች ስላየን አንደ ጸሐፍያትኑከዚህ በፊት ማርያም ከመወለዷ በፊት ነበረች አለችዕድሜ አይቆጠርላትም ብለው ያምናሉ በማለቴ ምሳሌ አታቅም እንደ። አንግዲህ አንደ ደራሲያኑ ፍጡር ናት ማለት በዚህ አካፄድ ይከብዳል ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ዮሴፍ ስደት እአና መከራ እንድሁም ማን ከአሱ ጋር አንደ ነበረ በአንድ ጥቅስ ስገልጽ አግዚአብሔር ከዮሴፍ ጋር ነበረ ሥራውም የተከናወነለት ሰው ሆነ በግብፃዊው ጌታውም ቤት ነበረኘ ዘፍጥረት በመድኃኒቴ በጌታዬ በኢየሱስ ክርስቶስ እናት ላይ ተነስቶ የነበረ ወይንም የሚነሳ ስም የማጥፋት አሽሙር እቃወማለሁ ። ከዛሬ ጀምሮ የተባረከች ናት ይሉኛል ስትል ከዚያች ቀን በፊትም የተባረከች ናት ማለት አይደለም ከዛሬ ጀምሮ የተባረከች ናት ይሉኛል ስትል ከዚያች ቀን በፊት በሕዝቡ ዘንድ የተዋረድኩኝ ነበርኩኝ ማለቷ ነው እንጂ ከዛሬ ጀምሮ የተባረከች ናት ይሉኛል ስትል የዛሬን ቀን ከዛሬ ጀምሮ በማስባል ታርከን የቀየረው አሱ ናት እያለች ነው እንጂ እንደ ውዳሴ ማርያም ጸሐፍ ከሆነ ትውልድ ሁሉ አንቺን ያመሰግናሉ ማለቱ ብቻ ሳይሆን ችግሩአንቺን ብቻ ያመሰግኑሻል የሚለው ጭምር ነው ብሉም ግን በኢየሱስ እናት ንግግር ብቻ የከሸፈ ሆኗል አንቺን ብቻ ያመሰግኑሻል የሚለውን ስመለከት አሽሙሩ አናድዶኛልና በአንድ ጥቅስ ብቻ የእናቱን ክብር ልመልስ አሽሙሩን በማስወገድ ፃሌ ሉያ። ሰማይና ምድር ገና ሳይፈጠሩ የምድር ገነትም ገና ሳትሰራ ቅድስት ድንግል ማርያም አለች ዝክረ ቃል ገጽ ዓም ከላይ በርዕሱ ማርያም ብዬ በኮማ ውስጥ ማስገባተን ስትመለከቱ የኢየሱስ አናት ድንግል ማርያምን አይወክልም ለማለት እንደሆነ ይረጻል ከዚህ በፊት አንድ የቃል እምነት ተከታይ የነበረ የ ከብ የሰው ልጅ ከመፈጠሩ በፊትም ነበረአለእንደ አሱ ንግግር ሰው በሥጋ ከመገለጹ በፊት በክርስቶስ ውስጥ ነበረ ከዛ ሥጋው ተዘጋጀ ከዛበሥጋው ውስጥ አደረ ከዛ ታየ ተዳሰሰ በማለት እንደሚያምን በጽሑፉ ገልጾ ነበር ያም ስህተት አንደሆነ ለማሳየት ጥረት አድርግያለሁ የመጽሐፉ ጻሐፍ እና ተቀባይ የሆኑቱ የቃል እምነት አስተማሪ እና ተከታይ ናቸው። አማካሪዋ ናት አንደሚሉት መጽሐፍ ቅዱስ አይልምአእነሆ አጅግ መልካም ነበረ አለ ራሱ ብቻው ተመልክቶ ብቻ ይህ ሁሉ የመናፍቃን አካፄድ የአግዚአብሔር አምላክነት በመደበቅ ፍጡርን በማጉላት ፈጣር በማድረግ አንድትጠፉ ለማድረግ አንደሆነ አውቃችሁ ብያንስ ልባችሁን አስመልጡየሚለው መልእክተ ነው በዚህ በአጭር ማስታወሻ ላይ አንደገለጽኩት ማርያምን አናከብራለን የሚሉቱ ከማክበር አልፎ ወደ ማምለክ ከዚያም ካለ ስም ስም በመስጠት አግዚአብሔርንና የአግዚአብሔር ባሪያ የሆነችውን የኢየሱስን እናት እስከ መሳደብ የተደረሰውን ለማሳየት ሞክርያለሁበዚህ ነገር ላይ ማርያምን አናከብራለን የሚሉ እንደምያመልኩ ብሉም አንደ ሚሳደቡ አንድ ልቤ ሰፊ የቋንቋ ተማር የሆነ ብቻ እንደሚረዳው አልጠራጠርም የኢየሱስን አናት ማርያምን ትሳደባለህ ባለማወቅ ለምሉኝ አንደማልሳደብ በማሳየቴ ትንሽ ጮራ የፈነጠቀ ይመስለኛል ይልቁንም ትሳደባለህ የሚሉኝ ባለማወቅ በስድብ አንደሚያጠረገርጉ በግልጽ በማሳየት ያሳፈርኩኝ ይመስለኛል ቃሉ አንደሚል እንግዲያስ አምነት ከመስማት ነው መስማትም በአግዚአብሔር ቃል ነው ሮሜ አንዳንዶች ዋናው በእምነት መጽናት ነው ይላሉበእርግጥ ትክክል ነው ግን ዋናው በአምነት መጽናት ነው ለማለት ትክክለኛ አምላክን በትክክለኛ ክብሩ ማንነቱ ሳያውቁ አደበላልቀው በማምለክ ዋና መጽናት ነው ብባል መጨረሻው አያምርምይልቁንም ቁልቁል ይወስደናል ዋናው መጽናት ነው ብሎ መጽናትም በአግዚአብሔር ቃል ከሆነው በሆነው አምነት ነው አንጂ በተደበላለቀው አይደለም ወይንም በተቋም መሰንበትም ማለት አይደለም ወዳጆች ሆይ መንፈስን ሁሉ አትመኑ ነገር ግን መናፍስት ከአግዚአብሔር ሆነው አንደ ሆነ መርምሩ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና ኛ ዮሐንስ ።