Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ካደ መጭ ኳ ዘጅድሙሙ የገልያድ ንቀት የነልያድ ውድቀት ሰኞ ታኅሣሥ ቀን ሲሆን ያገኘኋትም ያን ቀን ምሽት ላይ ነበር ። ከ ኔም እንጀራዬን ልቆርስ ስል ስተው «የሚዲያው ዝግጅት እንዴት ነው። ይህ የሰሜኑ የሀገራችን ክፍል የሥልጣኔያችን እምብርት እንደመሆኑ የኢትዮጵያችን ልዩ መታወቂያ የሆኑት የባሕል ቅርሶች ሀይማኖቶች ፈደላትና የመሳስሉት መሠረታቸው ክ ዚሺሁመሆኑ በተጨባጭ የተመሰከረለትና ሊካድ የማይችል ሲሆን የዚያኑ ያሀል ተደጋጋሚ የውጭ ጥቃት የተሰነዘረብን ከዚህ እቅጣማ መሆኑም የማያከራክር ነው ።የኢትዮጵያ ከተሞችና መንደሮች አምባዎችና ሸለቆዎች ጆሮ ብቻ ሆነው የዋሉበቲ ቃሪካዊ ቀን ነበር ። ኩሎኔል በትሩ ተሰማ ቢሮዬ መጥቶ ነበር ። ወኛ ቀድ አለ « ውስጥ «ምን ይሆናሉ ብለህ ነው። ግዱ ተደራርቦ ማጅራቱ ላይ ሲታይ ትንሽ የእርከን ሥራ ይመስላል ምን አሰጋህ። «ያስፈልገኛል ሠ «የምትጠራጠረው ነገር እአለህ። ቴቱ ካለ ስጠኝ» አለኝ ትዕግሥቱን እንይ ስ ብሎ ። ሥዕላይ የሰጠው ኢንተርቪው እንዲያው ነው ። «ነጥቡ እዚህ ላይ ነው። በዚያ ላይ ደግሞ ፈያ ጥሩ የአርበኝነት ስሜት ያለህ ይመስለኛል» ሙ «አርበኝነት ከዚህ ጋር ምን ግንኙነት አለው» «ላገሩ ላብዮቱ ባጠቃላይ ለሕዝብ ደኅንነት የሚሰልል ሁሉ ባሁኑ ጊዜ አርበኛ ነው ። «ለምሳሌ እንደማን ያለ ሰው። «ታዲያስ ልጆች እንዴት ነበር። ሕዝቡ በያለበት ንግግሩን በምን ሁኔታ ሲከታተል እንደዋ ለና ያለውን አስተያዬትና ያደረበትን ስሜት በፊልም በፎቶ ግራፍና በዜና እንዲሠሩ አንድ የተሟላ የጋዜጠኛ ቡድን ወደ ከተማ ልኬ ነበር። ግሩም ነው ። መሎቲ ቢራ ፋብሪካ ጋን ላይ ተቀምጠን ዝሔሑል ቢራ ሲጠማን ያሳዝናል» አለ ። ለዚሁ ሥራ የተመደበ የአርሚ አቪዬ ሽን ልዩ አይሮፕላን ላይ ዕቃ ይጭን ነበር። ገና ከፋብሪካ የወጡ የሚመስሉ አዳዲስ አላስ ረመር መሣሪያዎች ብቅ ብለው ይታዩ ነበር ይይ መማል ሥፍራው ኦርሚ አቪዬሽን ነው ። ይልቅ አንደ አዲስ ነገር ሆኖ ያስገረመኝ ትህ ካክቅዳ እነዎች ድንጋዉጢ ነበር ። ምን አስደነገጣቸው። በሆንም ርን ሰ ዚህ በፊት አንድ ቦታ ያየሁት መሰለኝ በክ ተ በታ የተ ተኝ ወጣቱ መካኒክ ቶሎ ብሎ ነፍስ በመግ በሲባጎ ያለ አር ነ አስመስሎ ካርቶኑን በመሸፋፈን «ምንድን ነው። ለምን በፊት አታስብበትም አለኝና የፊልሟን ጥቅ ል ከእጄ ምንጭቅ አድ ሁኔታው ደስ አላለኝም «ንድ ሻለቃ ሥራ ሲፀና ምን ይደረግ። ይኸው እንደምታ የው ነው» አልኩትና ቓህል «ለመሆኑ መቸ ጊዜ ታገኝልኛለህ። አባባሉ ከዚህ ሣፋ እንደማለት ያሀል ነበር ። እኔም ጊዜ አልነበረ ወደ ምጽዋ መሔድ ከ ጫማ ከፍታ በጭ ንቅላት ወደ ታች ተወርውሮ ቀይ ባሕር ውስጥ እንደ መደፈቅ ያህል ነው ። ምጽዋ በበዓል ስሜት ታድማና አሸብርቃ ብትታይም ውበቷ የሚማርከው ቀን ሳይሆን ማታ ነው ። ሻዕቢያ ከታህሣሥ ወር ጀምሮ ለዘጠኝ ወሮች ምጽዋ ከሚገኙቅ አሥራ ሦስት ቀበሌዎች ውስጥ አሥሩን በቁጥጥር ሥር አድርጋ ነበር ።
ኩሎኔል በትሩ ለመጀመሪያ ጊዜ በራሱ ሁኔታ ተገረመ ። በኛ ሥራ የለም ። ግን አንድ ቀን አለና በልቡ «ታዲያ የሚሸጡትን ምስጢር ከየት ያገኛሉ ብለህ ታስባለህ። ኩሎኔል በትሩ ነኝ ። ለምን። ባማላጅነት የመጣብኝ ሰው በምን ምክንያት እንደሆነ ግልጽ ነው ። አራተኛው ሰው ሻለቃ ጋረደው መኮንን ብዙ የሚናገር ሰው አይደለም ። » «ለምን። ግን አትስጋ» አለው ኩሎኔል በትሩ «በሦስት ወር ውስጥ በእዚህ ክፍለ ሀገር ያለውን ችግር ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንፈታለን ያለ የለም ። ምን ያሀል ጊዜ እንደሚወስድ የሚያውቅ የለም ። ጅ ኩሎኔል አንድ ሥራ ብቻ አይሰጥም ። «ሥዕላይ አሁን የት ነው። «ግን ለምን አሁን። ለምን ይህን ጊዜ ምርጫ መጣ። የተተክለብን ሰው ከሆነ ለምን ዐላማ። ጓድ ጋረደው ከነገ ጀምሮ በዚህ ከተማ የሚኖሩትን ሰዎች የተሟላ ሕይወት ታሪክ መረጃ እፈልጋለሁ ። ትልቅ ሥራ ነው። አሁን ለምን። «ታዲያ ለምን መጣ። እዚህ ቀልድ የለም ። የለም ። ሰው አንድ ነገር ሠርቶ መኖር አለበት ። » «አደገኛ ሰው ነው ። ሠላም የለም ። ጨ «ብዙ ጊዜ እዚህ አገር ተመላልሷል ። » አለ ሥዕላይ ። በጣም አደገኛ ሰው ነው» እለ ። በ» አለው ሥዕላይ ። «አደገኛ ሰዎች አሉ ማለት ነው» አለ ተከስተ ። «ምን ዓይነት አደገኛ ሰዎች «የሴኩሪቲ ሰዎች ። መልካም» አለና ሥዕላይ«አሁን ለማወቅ የምፈልገው ከከተማው ውስጥ ነውው ስንት ሰዎች ምን ዓይነት ኃይል እንዳለን «የሰው ችግር የለን «እህሳ «ትልቁ ችግራችን ገንዘብና መሣሪያ ነው ሠ ሥዕላይ ደረቱን ነፍቶ በሁለቱም በኩል ችግር አንድ ሜሊዮን ብር በቅድሚያ ለኦሮማይ ተመድክሕ «መሣሪ ልብ ነው ። ዝርዝር ላይ ዘድንግልን በመጀመሪያ ያዝልኝ መሲ ገና ሻለቃ ተክ ተከስተ ፃብራይ የተክላይን ስ እንደተመታ ሰው ክው ብሎ ቀና አለ የማ ድንገት በጥፊ «ምነው አለው ሥዕላይ ተከስተ መልስ አልሰጠውም ዝም ብሎ ቀረ ። በእሱ ምክንያት የሚጠራጠረኝ ሰው የለም። ምንም ጊዜ የለኝም ። ማንም ጊዜ የለውም። ሥራ ደግሞ ሌላ ጉዳይ ነው» አለኝ ። ለመናደድ ለማኩረፍ ጊዜ የለም ። ለምሳም ጊዜ የሚሰጥ የለም ለምን ይሆን የተፈለኩት። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሰው በደህና የሚፈልግ ሰው የለም ። «ሥራ ቤት አይደለን። በዚሀ ዓለም ተ ድ ሰው ስጢሩን ስ የለም ። አንድ ሰው ም መግለጽ አለበት ። ግን ሰው ሰውን መሣሪያ ስለሚያደርግ አንድ ቦታ ላንድ ሰው ምስጢሩን ለማካፈል ይገደዳል ። ግን ለምን። ይህ ሰው ዛሬ ጤና የለውም እንዴ አልኩና በሆዴ «እሺ ጓድ ሻለቃ ።